ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 ሁሉም በሰላም ወደ ይሁዳ አገር ደረሱ፤ ስለዮናታንና ስለጓደኞቹ አለቀሱ፤ በጣምም ፈሩ። የእስራኤል ሕዝብ በሙሉ ታላቅ ኀዘን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |