ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ነገር ግን ዮናታን ወደ ጰጦሎማይዳ በገባ ጊዜ የዚያ አገር ነዋሪዎች በሩን ዘጉበትና ያዙት፤ ከእርሱ ጋር የገቡትንም ሰዎቹ ሁሉ በሰይፍ ገደሉዋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |