ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ስለዚህ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ አሰናብታቸውና እንሂድ፥ ያችን ከተማና ሌሎች ምሽጐች፥ የቀሩትን ወታደሮችና የጦር አለቆች ሁሉ እሰጥሃለሁ፤ ከዚህ በኋላ እኔ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ፤ አመጣጤም ለዚሁ ነበር።” ምዕራፉን ተመልከት |