ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 እንዲያውም በክብር ተቀበለውና ወደ ወዳጆቹ ሁሉ አቀረበው፤ እጅ መንሻዎችም አቀረበለት፤ ለወዳጆቹ ሁሉና ለወታደሮቹም፥ “ልክ ለእኔ እንደምትታዘዙኝ እንዲሁም ለዮናታን ታዘዙ” ሲል ትእዛዝ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |