ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 የኢየሩሳሌም ግንቦችን ለማጠናከርና በምሽጉና በከተማዋ መካከል መለያ የሚሆን ረዥም ግንብ ለመሥራት ፈለገ፤ ይህንንም ማድረግ ያሰበው የዲመትሪዮስ ሰዎች እየመጡ መግዛት ወይም መሸጥ እንዳይችሉ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |