ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ምክንያቱም የእዚያ አገር ሰዎች ምሽጉን ለዲመትሪዮስ ሰዎች ለመስጠት ፈልገው ስለ ነበር ነው። የሚጠብቋት ወታደሮችም በዚያ አቆመ። ምዕራፉን ተመልከት |