ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ፀሐይ ስትጠልቅ ዮናታን ሰዎቹን ነቅተውና የጦር መሣሪያቸውን በእጃቸው ይዘው ሌሊቱን ሙሉ ለውጊያ ዝግጁዎች ሆነው እንዲገኙ አዘዛቸው። እንዲሁም በሠፈሩ ዙሪያ ጠባቂዎች አቆመ። ምዕራፉን ተመልከት |