ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንዲሁም ወደ እናንተ መጥተው ሰላምታ እንዲያቀርቡና ስለ ስምምነታችንና ስለ ወንድማዊ ግንኙነታችን ተሐድሶ ጉዳይ ደብደቤ እንዲሰጧቸሁ ልከናቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |