ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የአንጥዮኩስን ልጅ ኑምንዩስንና የኢያሶንን ልጅ አንቲጳጠሮስን መርጠን ከሮማውያን ጋር የነበረንን የቀድሞ ወዳጅነታችንንና ስምምነታችንን ለማደስ ወደ ሮማውያን ልከናቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |