ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድማማችነት በማደስ ባዕድነትን ለማስቀረት ጥረት እያደረግን ነው፥ የመጨረሻውን ደብዳቤ ከላካችሁልን እጅግ ብዙ ዘመናት ተቆጥረዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |