ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮናታን የጊዜው ሁናቴ ለእርሱ ምቹ ሆኖ ስላገኘው ከሮማውያን ጋር የነበረውን ወዳጅነት ለማጽናትና ለማሳደስ ፈልጐ ወደ ሮም የሚልካቸውን ሰዎች መረጠ። ምዕራፉን ተመልከት |