ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:73 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)73 ይህን ባዩ ጊዜ እነዚያ ሸሽተው የነበሩት ሰዎች እንደገና ከእርሱ ጋር ሆነው እስከ ቃዴስ ድረስ አባረሩዋቸው፤ የጠላት ሠፈር እስከሆነው ቃዴስም ድረስ አሳደዋቸው፤ ከእዚያው ሠፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |