ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 የሠራዊቱ አለቆች የአቤሰሎም ልጅ ማታትያስን፥ የቃልፊ ልጅ ይሁዳ እነዚህ ሁለቱ ብቻ ሲቀሩ ሌላ ማንም ሳይቀር የዮናታን ወታደሮች በሙሉ ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከት |