ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 የእዚያ አገር ነዋሪዎች ሰላም ያደርግ ዘንድ ለመኑት፤ ተቀበላቸውም፤ ግን ከተማዋን አስለቀቃቸውና ከእዚያ አስወጣቸው፤ ቦታውን ያዘና እዚያው ወታደሮቹን ለጥበቃ መደበ፤ ምዕራፉን ተመልከት |