ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:63 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)63 የዲመትሪዮስ የጦር መሪዎች ዲመትሪዮስን ከግዛቱ ሊያወርዱት ፈልገው በገሊላ በምትገኘው ቃዲስ አጠገብ ከብዙ ሠራዊት ጋር ሆነው መገኘታቸውን ዮናታን ሰማ። ምዕራፉን ተመልከት |