ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ዮናታን መጥቶ ከኤፍራጥስ ከወንዝ ወዲያ ማዶ ያለውን አገርና ከተሞችን እየተዘዋወረ ተመለከተ፤ የሶሪያ አገር ወታደሮች በሙሉ ከእርሱ ጋር ሆነው ለመዋጋት አጠገቡ ተሰለፉ፤ ወደ አስቃሎን መጠ፤ የእዚያ ነዋሪዎች ሁሉ በታላቅ ክብር ተቀበሉት። ምዕራፉን ተመልከት |