ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ወጣቱ አንጥዮኩስ ለዮናታን እንዲህ ሲል ጻፈለት “የሊቀ ካህናቱን ሹመት አጽንቼልሃለሁ፤ በአራቱ አውራጃዎች ላይ ሾሜሃለሁ፤ ቍጥር ህ ከንጉሥ ወዳጆች መካከል እንዲሆን አድርጌአለሁ”። ምዕራፉን ተመልከት |