ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 በአባቱ ቦታ ላይ ልጁ እንዲነግሥ ለእርሱ ልጁን እንዲያስረክበው ወተወተው፤ ዲማጥሮስ የዘዘውን ሁሉ አብራራለት፤ ወታደሮቹም ምን ያህል እንደሚጠሉት ነገረው፤ እዚያ ብዙ ቀኖች ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |