ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ወደ አዛጦን ለመድረስ በተቃረበ ጊዜ የዳጐን ቤት መቃጠሉን፥ አዛጦንና አካባቢዎችዋ መደምሰሳቸውን፥ ሬሳዎች በዚህም በዚያም መጣላቸውን፥ ንጉሡ በሚያልፍበት ቦታ ሰብስበውና ደራርበው አስቀምጠዋቸው ስለ ነበር በውጊያው ጊዜ ተቃጥለው የነበሩትን ሰዎች ቅሪቶቻቸውንም አሳዩት። ምዕራፉን ተመልከት |