ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከጨው ምድር በላይ ለእኛ ይሰጥ ከነበረው ዓሥራትና ከልዩ ልዩ ግብሮች እንዲሁም ከዘውድ ቀረጥ ከአሁን ጀምሮ ነጻ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |