ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህን በሰማ ጊዜ ዮናታን ምሽጉን እንዲከቡ አዘዘ፤ አንዳንድ የእስራኤልን ሽማግሌዎችና አንዳንድ ካህናትን መረጠ፤ እርሱ ራሱም በአደጋው ተጋፈጠ። ምዕራፉን ተመልከት |