ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሴት ልጁን ከእስክንድር ወሰደና ለዲመትሪዮስ ሰጠ፤ ከእስክንድር ጋር የነበረውን ግንኙነት አቋረጠ፤ ጥላቸውም እየተባባሰ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |