ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:84 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)84 ዮናታን አዛጦንንና በአካባቢዋ ያሉትን ከተሞች በእሳት አጋየ፤ ዘረፋቸው የዳጐንን ቤትና በዚያ ውስጥ ተጠግተው የሚገኙትን በእሳት አቃጠለ። ምዕራፉን ተመልከት |