ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:77 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)77 አጶሎንዮስ ይህን በሰማ ጊዜ ሦስት ሺህ ፈረሰኞችና ብዙ ሠራዊት አሰለፈና አገሩን ሰንጥቆ የሚያልፍ መስሎ ወደ አዛጦን አመራ፤ ግን ብዛት ባለው በፈረሰኛው ጦር ተማምኖ በዚያኑ ጊዜ ወደ ሜዳው ዘልቆ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |