ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:63 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)63 ንጉሡ በአጠገቡ አስቀመጠውና ሹማምንቱን እንዲህ አላቸው፤ “ከእርሱ ጋር አብራችሁ ወደ ከተማ መሀል ሂዱ፤ በምንም ዓይነት ምክንያት ማንም እንዳያስቸግረው አሳውጁለት”። ምዕራፉን ተመልከት |