ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ንጉሥ እስክንድርም ጰጠሎሜዮስን ለመቀበል መጣ፤ ለነገሥታት መደረግ እንደሚገባው ጰጠሎሜዮስ ልጁን ኪሊዮጳጥራን ሰጠውና በጰጠሎማይዳ ታላቅ በዓል አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |