ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ዮናታንና ሕዝቡ እነዚህን ቃሎች በሰሙ ጊዜ አናምንም ቃሎቹንም አንቀበልም አሉ፤ ምክንያቱም ዲሜጥሮስ በእስራኤል ላይ ያደረገው ክፉ ነገር ሁሉና በነእርሱ ላይ የፈጸመው ከባድ ጭቆና ገና ከአሳባቸው አልጠፋም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |