ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ለንጉሥ መክፈል በሚገባቸው ነገር ወይም በሌላ ጉዳይ ምክንያት በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስና በአካባቢዎቹ የሙጥኝ ያሉ ሁሉ በመንግሥቴ ውስጥ ካላቸው ንብረት ሁሉ ጋር ነጻ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |