ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አይሁዳውያን በንጉሡ ሠራዊት ውስጥ እስከ ሠላሳ ሺህ ወታደሮች ተመልምለው ሊገቡ ይችላሉ፤ ለመንግሥት ሠራዊት ሁሉ የሚከፈለው ደሞዝ ይከፈላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |