ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በመንግሥቴ ውስጥ የትም ቦታ ይሁን ከእሁዳ አገር ተማርኮ የመጣ አይሁዳዊ ሁሉ ምንም ሳይከፍል ነፃ እንዲሆን አድርጌዋለሁ፤ ሁሉም ከግብር ነፃ ይሁኑ፤ የተያዘባቸውም እንስሳ ነፃ ይውጣ፤ ምዕራፉን ተመልከት |