ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ቄስለው ወር (ከኀዳር 15 እስከ ታኀሣሥ 15) በዓሥራ አምስተኛው ቀን ንጉሡ በሚቀጥለው መሥዋዕት መሠዊያ ላይ የጥፋት ርኩሰት ሠራ፤ በይሁዳ ከተሞች ዙሪያም መሠዊያዎች ተቋቋሙ። ምዕራፉን ተመልከት |