ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እንዲሁም ንጉሡ በሀገራቸው እንግዳ የሆኑትን ልምዶች እንዲከተሉ በማዘዝ ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ከተሞች በመልእክተኞች አድርጐ ደብዳቤዎችን ላከ፤ ምዕራፉን ተመልከት |