ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በእነርሱ ምክንያት የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሸሽተው ሄዱ፤ ከተማዋ የጸጉረ ልውጦች መኖሪያ ሆነች፤ ለትውልዷ እንግዳ ሆነች፤ የገዛ ልጆችዋ ጥለዋት ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከት |