ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አንጥዮኩስ የመንግሥቱን ሥልጣን በሚገባ ካጠናከረና ካደራጀ በኋላ በራሱ ግዛት ላይና በምሥር (በግብጽ) ላይ ለመንገሥ ተነሣሣ። ምዕራፉን ተመልከት |