ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ ከእስራኤል ውስጥ ሕግ አፈራሾች ወጡና ብዙ ሰዎችን አሳሳቱ፥ “ኑ እንሂድና በዙሪያችን ካሉት አሕዛብ ጋር እንስማማ፤ ምክንያቱም ብዙ ክፉ ነገሮች የመጣብን ከእነርሱ በመለየታችን ነው” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |