ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከእነርሱም አንድ ክፉ ዘር ወጣ፤ አንጥዮኩስ አጲፋንዮስ ይባላል፤ የንጉሥ አንጥዮኩስ ልጅ ነው። እርሱ በሮም አስረኛ ሆኖ ከተቀመጠ በኋላ በግሪካውያን መንግሥት ጊዜ በአንድ መቶ ሰባ ሰባተኛ ዓመት ላይ ንጉሥ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |