1 ነገሥት 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለቤተ መቅደሱም ባለዐይነ ርግብ መስኮቶች አበጀ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶችን አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶች አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |