1 ነገሥት 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እኔ በወለድኩ በሦስተኛው ቀን እርሷም ወንድ ልጅ ወለደች፤ በዚያ ቤት ውስጥ ከሁለታችን በቀር ሌላ ማንም አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እኔ ከወለድሁ ከሦስት ቀን በኋላም፣ ይህች ሴት ወለደች፤ የነበርነው እኛ ብቻ ነን፤ ከሁለታችን በቀር በዚያ ቤት ማንም አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እኔ በወለድኩ በሦስተኛው ቀን እርስዋም ወንድ ልጅ ወለደች፤ በዚያ ቤት ውስጥ ከሁለታችን በቀር ሌላ ማንም አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኔም በወለድሁ በሦስተኛው ቀን ይህች ሴት ወለደች፤ እኛ በቤት ውስጥ አብረን ነበርን፤ ከሁለታችንም በቀር ማንም በቤት ውስጥ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እኔ ከወለድሁ ከሦስት ቀን በኋላ ይህች ሴት ደግሞ ወለደች፤ እኛ በቤት ውስጥ አብረን ነበርን፤ ከሁለታችንም በቀር ማንም በቤት ውስጥ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |