1 ነገሥት 22:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ንጉሥ አክዓብ በዚህ ዓይነት ሞተ፤ ሬሳውም ወደ ሰማርያ ተወስዶ ተቀበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ንጉሡ ስለ ሞተም ወደ ሰማርያ አምጥተውት እዚያው ተቀበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ንጉሥ አክዓብ በዚህ ዐይነት ሞተ፤ ሬሳውም ወደ ሰማርያ ተወስዶ ተቀበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ወደ ሰማርያም መጡ፤ ንጉሡንም በሰማርያ ቀበሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ወደ ሰማርያም መጡ፤ ንጉሡንም በሰማርያ ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከት |