1 ነገሥት 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሷም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቤርሳቤህም፣ “መልካም ነው፤ ይህንኑ ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” ብላ መለሰች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርስዋም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤርሳቤህም፥ “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ” አለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቤርሳቤህም “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ፤” አለች። ምዕራፉን ተመልከት |