1 ነገሥት 18:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ታዲያ፥ አሁን አንተ እዚህ መሆንህን ሄደህ ለንጉሥ አክዓብ ንገር ትለኛለህን? ይህን ባደርግ ንጉሡ ይገድለኛል!” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ታዲያ አንተ ሄጄ ለጌታዬ፤ ‘ኤልያስ እዚህ አለልህ’ እንድለው ትፈልጋለህ፤ እርሱም ይገድለኛል!” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ታዲያ፥ አሁን አንተ እዚህ መሆንህን ሄደህ ለንጉሥ አክዓብ ንገር ትለኛለህን? ይህን ባደርግ ንጉሡ ይገድለኛል!” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አሁንም፦ ሄደህ ኤልያስ አለ ብለህ ለጌታህ ንገር ትላለህ፤ እርሱም ይገድለኛል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አሁንም ‘ሄደህ ኤልያስ ተገኘ፤ ብለህ ለጌታህ ንገር፤’ ትላለህ፤ እርሱም ይገድለኛል።” ምዕራፉን ተመልከት |