1 ነገሥት 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን አንተ ግን ኤልያስ ተገኝቶአል ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሁን ግን አንተ ወደ ጌታዬ ሄጄ፣ ‘ኤልያስ እዚህ አለልህ’ እንድለው ትፈልጋለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሁን አንተ ግን ኤልያስ ተገኝቶአል ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሁንም፥ እነሆ፦ ሂድ፥ ኤልያስ አለ ብለህ ለጌታህ ንገር ትለኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሁንም፥ እነሆ ‘ሂድ፤ ኤልያስ ተገኘ ብለህ ለጌታህ ንገር፤’ ትለኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |