1 ነገሥት 17:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዚህ በኋላ ጌታ ኤልያስን እንዲህ አለው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም እንዲህ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤልያስ መጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤልያስ መጣ እንዲህም አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እርሱ መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |