1 ነገሥት 12:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለሮብዓም እንዲሁም ለመላው የይሁዳና የብንያም ነገዶች፥ ለቀሩትም ሰዎች ሁሉ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፣ ለመላው ይሁዳና ብንያም፣ ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ በል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ለሮብዓም እንዲሁም ለመላው የይሁዳና የብንያም ነገዶች፥ ለቀሩትም ሰዎች ሁሉ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓምና ለይሁዳ፥ ለብንያምም ቤት ሁሉ፥ ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ፦ እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓምና ለይሁዳ ለብንያምም ቤት ሁሉ ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ ምዕራፉን ተመልከት |