1 ነገሥት 11:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አኪያም የለበሰውን አዲስ መጐናጸፊያ አውልቆ ከዐሥራ ሁለት ቆራረጠው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 አኪያ የለበሰውን አዲስ መጐናጸፊያ ይዞ ዐሥራ ሁለት ቦታ ቀደደው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አኪያም የለበሰውን አዲስ መጐናጸፊያ አውልቆ ከዐሥራ ሁለት ቈራረጠው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 አኪያም የለበሰውን አዲስ ልብስ ይዞ ከዐሥራ ሁለት ቀደደው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 አኪያም የለበሰውን አዲስ ልብስ ይዞ ከዐሥራ ሁለት ቆራረጠው። ምዕራፉን ተመልከት |