Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ነገሥት 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ምንም እንኳ ሌሎች አማልክትን እንዳይከተል ሰሎሞንን ቢከለክለውም፥ ሰሎሞን የጌታን ትእዛዝ አልጠበቀም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ምንም እንኳ ሌሎች አማልክትን እንዳይከተል ሰሎሞንን ቢከለክለውም፣ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቀም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ስለ​ዚ​ህም ነገር ወደ ባዕድ አም​ል​ኮት እን​ዳ​ይ​ሄድ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያዘ​ዘ​ውን ሁሉ ይጠ​ብ​ቅና ያደ​ርግ ዘንድ አዘ​ዘው፤ ልቡ​ናው ግን እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ልብ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጋር ፍጹም አል​ሆ​ነም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ነገሥት 11:10
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች