1 ነገሥት 1:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ንጉሡም ዳዊት፦ “ካህኑን ሳዶቅንና ነቢዩን ናታንን የዮዳሄንም ልጅ በናያስን ጥሩልኝ” አለ። ወደ ንጉሡም ፊት ገቡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ንጉሥ ዳዊትም፣ “ካህኑን ሳዶቅን፣ ነቢዩን ናታንንና የዮዳሄን ልጅ በናያስን ጥሩልኝ” አለ። እነርሱም ንጉሡ ፊት በቀረቡ ጊዜ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ዳዊት ካህኑን ሳዶቅን፥ ነቢዩን ናታንንና የዮዳሄን ልጅ በናያን አስጠራ፤ እነርሱም ገብተው ወደ እርሱ ቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ንጉሡም ዳዊት፥ “ካህኑን ሳዶቅንና ነቢዩ ናታንን የዮዳሄንም ልጅ በናያስን ጥሩልኝ” አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ንጉሡም ዳዊት “ካህኑን ሳዶቅንና ነቢዩን ናታንን የዮዳሄንም ልጅ በናያስን ጥሩልኝ፤” አለ። ወደ ንጉሡም ፊት ገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |