1 ነገሥት 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እርሷ ከንጉሡ ጋራ በመነጋገር ላይ ሳለች ነቢዩ ናታን ገባ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ቤርሳቤህ ገና ንግግርዋን ሳትጨርስ ነቢዩ ናታን ደረሰ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነሆም፥ እርስዋ ከንጉሡ ጋር ስትነጋገር ነቢዩ ናታን መጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነሆም፥ ለንጉሡ ስትናገር ነቢዩ ናታን ገባ። ምዕራፉን ተመልከት |