1 ቆሮንቶስ 15:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኛስ ብንሆን ዘወትር ለአደጋ የምንጋለጠው ለምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እኛስ ብንሆን ዘወትር ለአደጋ የምንጋለጠው ለምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኛስ ብንሆን በየሰዓቱ ለአደጋ እየተጋለጥን የምንኖረው ለምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንግዲህ እኛስ ሁልጊዜ መከራን ስለምን እንቀበላለን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው? ምዕራፉን ተመልከት |