1 ቆሮንቶስ 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በክርስቶስም ያንቀላፉት ጠፍተዋል ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንዲህም ከሆነ፣ በክርስቶስ ያንቀላፉት ጠፍተዋል ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በክርስቶስ አምነው የሞቱት ጠፍተዋል ማለት ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንግዲያስ በክርስቶስ አምነው የሞቱ ጠፍተዋላ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እንግዲያስ በክርስቶስ ያንቀላፉት ደግሞ ጠፍተዋላ። ምዕራፉን ተመልከት |